ነገረ ማርያም በሊቃውንት - ክፍል ኹለት - Couverture souple

Abebe, Rodas

 
9781088230336: ነገረ ማርያም በሊቃውንት - ክፍል ኹለት

Synopsis

በእውነት ቅድስት ድንግል ማርያም በእግዚአብሔርና በሰዎች ፊት ንዕድ ክብርት ነች። ሰማይና ምድር ሊሸከሙት የማይችሉትን ርሱን በውስጧ የያዘችውን የርሷን ታላቅነት እንዴት አለመመስከር ይቻለናል? ጌታን የሚያከብር ኹሉ ቅድስቲቱን ማደርያውን ያከብራል፤ ቅድስቲቱን ማደሪያውን የማያከብርም ጌታውን አያከብርም።

ቅድስቲቱ ማደርያው የኾነችው ርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት።

Les informations fournies dans la section « Synopsis » peuvent faire référence à une autre édition de ce titre.