Articles liés à አስቴር መሥሪ&#x...

አስቴር መሥሪያ መጽሐፍ - Couverture souple

Reid, Pip

 
9781998142316: አስቴር መሥሪያ መጽሐፍ

Synopsis

ጂዊሽ ቮይስ ኢንተርናሽናል ከባይብል ፓዝ ዌይ አድቬንቸርስ ጋር በመተባበር በዓለም ዙሪያ ላሉ ልጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛዎችን ለማዘጋጀት ይሠራል፡፡ ዜሕራ ሕፃናት በተሰኘው የትምህርት ፕሮግራማቸው በኩል፣ ይህ መሥሪያ መጽሐፍ በሰማያዊ ጥሪ እና ዓላማ ያድጉ ዘንድ ትውልድ እንዲባረክበት እንጸልያለን።

ባይብል ፓዝዌይ አድቬንቸርስ አዝናኝ በሆነና ፈጠራ በታከለበት መንገድ ለልጆች መጽሐፍ ቅዱሳዊ እምነት እንዲያስተምሩ መምህራንን ይረዳል፡፡ ይህንንም የምናደርገው www.biblepathwayadventures.com በተሰኘው ዌብሳይታችን ውስጥ በሚገኙ ስዕላዊ የታሪክ መጻሕፍት፣ መሥሪያ መጻሕፍትና በሌሎች ሕትመት ውጤቶች አማካኝነት ነው።

Les informations fournies dans la section « Synopsis » peuvent faire référence à une autre édition de ce titre.